በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ነዳጅ ዘይት የጫነ የኢራን መርከብ ተጋጭቶ 32 ሰራተኞቹ የገቡበት አልታወቅም

አንድ ነዳጅ ዘይት የጫነ የኢራን መርከብ ባለፈው ቅዳሜ በቻይና ምሥራቃዊ ጠረፍ ላይ ከቻይና የጭነት መርከብ ጋር ተጋጭቶ እሳት ተነስቶበታል፣ የመሥመጥ አደጋ እንደሚጠብቀው የቻይና ሚድያ ባለስልጣኖችን ጠቅሶ ዛሬ ዘግቧል።

አንድ ነዳጅ ዘይት የጫነ የኢራን መርከብ ባለፈው ቅዳሜ በቻይና ምሥራቃዊ ጠረፍ ላይ ከቻይና የጭነት መርከብ ጋር ተጋጭቶ እሳት ተነስቶበታል፣ የመሥመጥ አደጋ እንደሚጠብቀው የቻይና ሚድያ ባለስልጣኖችን ጠቅሶ ዛሬ ዘግቧል።

ነዳጅ ዘይት የጫነው መርከብ ባለፈው ቅዳሜ ከተጋጨ ወዲህ ሠላሳ ኢራናውያንና ሁለት የባንግላዲሽ ተወላጅ ሰራተኞቹ የገቡበት አልታወቅም። አንድ አስከሬን መርከቡ ውስጥ እንደተገኘ የዜና ዘገባዎች ገልፀዋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG