በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢራን የሳይበር ሥለላ ተቋም

ኢራን የሳይበር ሥለላ ሥራዋን በማስፋት ዋና ዋና የፖለቲካና የቢዝነስ ባለሥልጣኖችን እንቅስቅሳሴ ለመከታተል የሚያስችላት መረጃ እየሰረቀች ይመስላል ይላሉ የዜና ዘገባዎች።

ኢራን የሳይበር ሥለላ ሥራዋን በማስፋት ዋና ዋና የፖለቲካና የቢዝነስ ባለሥልጣኖችን እንቅስቅሳሴ ለመከታተል የሚያስችላት መረጃ እየሰረቀች ይመስላል ይላሉ የዜና ዘገባዎች።

ከኢራን ጋር የተሳሰሩ የሳይበር ሰርሳሪዎች በቴሌኮሙኒኬስን ኩባንያዎችና በጉዞ ኢንዱስትሪ ውስጥ ሰርስረስ ለመግባት ኢሜሎችንና የተሰረቁ መታወቅያዎችን እየተጠቀሙ መሆነቸውን ይህን የሚያደርጉትም ለወደፊት ዓላማቸው የሚያስፈልጋቸው መረጃ ለማግኘት መሆኑ ታውቋል።

በዚህ ተግባር የተካነው አድቫንስ ፕሬዚዳንት ትሬት 39 የተባለ የኢራንን ጥቅም የሚደግፍ ቡድን ነው ሲል “ፋየር አይ” የተባለ የሳይበር ሰኩሪቲ ተቋም ዛሬ ባወጣው ዘገባ ገልጿል። ለሂራን ይሰልላል የተባለው ቡድን ለአራት ዓመታት ያህል ሲሰራ እንደቆየ ዘገባው ጠቅሷል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG