የህወሓት አመራሮች በውስጣቸው ያለውን በመፍታት ያዋጣል የሚሉትን መንገድ የማያቀርቡ ከኾነ፣ ብልጽግና የክልሉን አስተዳደር ራሱ ሊይዘው እንደሚችል ማሳሰቢያ መስጠቱን፣ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ ተናገሩ።
ትላንት እሁድ ለክልሉ ብዙኅን መገናኛ በሰጡት መግለጫ፣ በክልሉ ባለፉት ሦስት ወራት ተኩል ከ28 ኩንታል በላይ ወርቅ ወደ ፌዳራል መንግሥት ገቢ የገለጹት አቶ ጌታቸው "የክልሉ መንግሥት ከዚህ ውስጥ ያገኘው ገቢ የለም" ብለዋል።
መድረክ / ፎረም