ዋሺንግተን ዲሲ —
ዓለማቀፍ የፍልሰት ድርጅት /IOM/ - ደቡብ ኢትዮጵያ ውስጥ በተጎራባች ማኅበረሰቦች መካከል በተፈጠሩ ግጭቶች ለተፈናቀሉ በመቶ ሺዎች ለሚቆጠሩ ሰዎች ሕይወት አድን እርዳታ ለመስጠት $22 ነጥብ 2 ሚሊዮን ዶላር ያስፈልጋል ሲል ጥሪ አቀረበ።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።