ዋሺንግተን ዲሲ —
ዓለምቀፍ የፍልሰት ድርጅት /አይኦኤም/ ከአለፉት ሁለት ሳምንታት ወዲህ 1 ሺህ 6መቶ 66 የቡሩንዲ ስደተኞችን በፍላጎታቸው ከታንዛኒያ ወደ ሃገራቸ እንዲመለሱ ማድረጉን ገልጿል፡፡
ብሩንዲ ውስጥ ታች አምና ግጭት ከተባባሰበት ጊዜ አንስቶ ከ4 መቶ ሺህ በላይ የሚሆኑ የቡሩንዲ ስደተኛች ስምንት አጎራባች ሀገሮች ተሰደዋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ከፍተው ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ