ዋሽንግተን ዲሲ - ኒው ዮርክ —
በተባበሩት መንግሥታት ከኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ጋር የተካሄደ ቃለ ምልልስ ነው።
በትግራይ ባለው የሰብዓዊ ይዞታ ዙሪያ በመንግሥታቱ ድርጅት ልዩ ልዩ ጽ/ቤቶች እና ሌሎች ዓለም አቀፍ የረድኤት ድርጅቶች የወጡ ዘገባዎችና መግለጫዎች መነሻ በማድረግ አሉላ ከአምባሳደር ታዬ ጋር ካደረገደው ሰፊ ቃለ ምልልስ የመጀመሪያውን ክፍል ይዞ ቀርቧል።
የውይይቱን ተከታታይ ክፍሎች ከዚህ ያድምጡ።