በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ልሳነ ግፉዓን ስለወልቃይትና አካባቢው


አቶ አብዩ በለው ጌታሁን
አቶ አብዩ በለው ጌታሁን

ወልቃይትና አካባቢው ለሰብዓዊ መብት ድርጅቶች፣ ለሲቪክ ማህበራትና ለጋዜጠኞች ክፍት እንዲደረግ “ልሳነ ግፉዓን” የተሰኘ ድርጅት ጠይቋል፡፡

ወልቃይትና አካባቢው ለሰብዓዊ መብት ድርጅቶች፣ ለሲቪክ ማህበራትና ለጋዜጠኞች ክፍት እንዲደረግ “ልሳነ ግፉዓን” የተሰኘ ድርጅት ጠይቋል፡፡ አካባቢው ለመርካታ ዓመታት በህወሓት ሙሉ ቁጥጥር ሥር የቆየና የተለያዩ መብት ጥሰቶች የተፈፀሙበት ነው ያሉት የድርጅቱ ሊቀመንበርና የመሩት የሉዑካን ቡድን ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት ከከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር ተወያይተዋል፡፡

“ልሳነ ግፉዋን”ን በመሳሰሉ ድርጅቶች የሚነሱ ውንጀላዎችን በተደጋጋሚ ሲያስተባብር ከቆየው የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ቃል አቀባይ ምላሽ ለማግኘት የተደረጉ ጥረቶች እስከ አሁን አልተሳካም፡፡

“ልሳነ ግፉዓን” በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለውን ለውጥ ተከትሎ ወደ ሀገር ውስጥ ከመጡ መሰረታቸውን በውጭ ያደረጉ ድርጅቶች አንዱ ነው፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

ልሳነ ግፉዓን ስለወልቃይትና አካባቢው
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:32 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG