ዋሽንግተን ዲሲ —
ባልደረባችን እና የአፍሪካ ቀንድ አገልግሎት መሥራች፤ የቪኦኤ የአፍሪካ ዲቪዥን ዳይሬክተር ንጉሤ መንገሻ “ጌታሁን ታምራት” በሚለው ስሙ በአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ አድማጮች ዘንድ በስፋት ይታወቃል።
ስለ ቪኦኤ ጉዞ ከጽዮን ግርማ ጋር በእሁድ ምሽት ፕሮግራም ላይ እንግዳ ሆኖ ቀርቧል።
ፕሮግራሙን ለማድመጥ የተያያዘውን የድምጽ ፋይል ይጫኑ።
ንጉሤ መንገሻ ስለ አማርኛ፣ ስለ አፋን ኦሮሞና ስለ ትግርኛ ሥርጭቶች አጀማመርና ዕድገት፣ የአሜሪካ ድምፅ ለኢትዮጵያዊያን አድማጮቹ ስለሸፈነው ክፍተት እና ስላሉበት ችግሮች ተናግሯል።
ባልደረባችን እና የአፍሪካ ቀንድ አገልግሎት መሥራች፤ የቪኦኤ የአፍሪካ ዲቪዥን ዳይሬክተር ንጉሤ መንገሻ “ጌታሁን ታምራት” በሚለው ስሙ በአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ አድማጮች ዘንድ በስፋት ይታወቃል።
ስለ ቪኦኤ ጉዞ ከጽዮን ግርማ ጋር በእሁድ ምሽት ፕሮግራም ላይ እንግዳ ሆኖ ቀርቧል።
ፕሮግራሙን ለማድመጥ የተያያዘውን የድምጽ ፋይል ይጫኑ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ