በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጥያቄዎች፥ በኢትዮጵያ ፕሬስ ይዞታና የዩናይትድ ስቴትስ የኢትዮጵያ ፖሊሲ ዙሪያ


ጋዜጠኛ ስመኝሽ የቆየ በዋይት ሃውስ ከፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ጋር - የዓለም የፕሬስ ነፃነት ቀን - ሚያዝያ 2007 ዓ.ም
ጋዜጠኛ ስመኝሽ የቆየ በዋይት ሃውስ ከፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ጋር - የዓለም የፕሬስ ነፃነት ቀን - ሚያዝያ 2007 ዓ.ም

የስመኝሽ የቆየ (ሊሊ) በዓለም ዙሪያ ዲሞክራሲያዊ ተቋማትን ለማጠናከር በሚሰራው፥ ዋና መሥሪያ ቤቱን በዋሽንግተን ዲሲ ባደረገው National Endowment for Democracy (NED) በተሰኘው መንግስታዊ ያልሆነ ተቋም የጥናት ሥራ በማካሄድ ላይ የምትገኝ ጋዜጠኛ ነች።

በቅርቡ በተከበረው የዓለም የፕሬስ ቀን ወደ ዋይት ሃውስ ከተጋበዙ 3 የተለያዩ አገሮች ጋዜጠኞት አንዷ የሆነችው ስመኝሽ ያን የዋይት ሃውስ ጉብኝቷን ተከትሎ ለንባብ ባበቃችው ጽሁፍ መነሻነት በኢትዮጵያ የፕሬስ ይዞታ፥ ዩናይትድ ስቴትስ ኢትዮጵያን አስመልክቶ የምታንጸባርቃቸውን አቋሞችና ሌሎች ጋዜጠኝነትንና የንግግር ነጻነትን በሚዳስሱ ጭብጦች ዙሪያ ከአሜሪካ ድምጹ አሉላ ከበደ ጋር ተወያይታለች።

አጠር ያለውን የውይይቱን የመጀመሪያ ክፍል ከዚህ ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG