በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አመታዊ የዓለም ባንክና የዓለም የገንዘብ ድርጅት ጉባዔ በዋሽንግተን ዲሲ

በአፍሪካ የምጣኔ ሀብት እንቅስቃሴ ካልተስፋፋና፤ በተለይ ጎረቤት ሀገሮች ድንበሮቻቸውን በስራና ለንግድ ክፍት ካላደረጉ፤ እድገታቸው ፈተና እንደሚገጥመውና፤ ወደ አውሮፓ የሚፈልሱ ሰዎች ቁጥርም እንደሚጨምር የዓለም ባንክ ፕሬዝደንት በዛሬውለት ገልጸዋል።

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG