በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአላማጣ ከተማና ዙሪያ የገጠር ቀበሌዎች ጊዜያዊ አስተዳደር መቋቋም


በመከላከያ ሰራዊት ቁጥጥር ሥር በሚገኙት የአላማጣ ከተማና ዙሪያ የገጠር ቀበሌዎች ጊዜያዊ አስተዳደር ተቋቁሟል፡፡

ጊዜያዊ አስተዳደሩ የአካባቢውን ሰላምና ጸጥታ ከማስከበር ባለፈ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ አገልግሎቶች እንዲቀጥሉ ያደርጋል ብለዋል፡፡

ከራያ አላማጣ ተፈናቅለው በቆቦ መጠለያ ሰፍረው የነበሩ የአካባቢው ተወላጆች ቃል አቀባይ ሰሎሞን ቀለሙ ለአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ እንደገለጹት ባለፈው ቅዳሜ በአላማጣ ከተማና በዙሪያው ባሉ የገጠር ቀበሌዎች በተደረገው ውይይት የራያ አላማጣን 15 የገጠር ቀበሌዎች እንዲሁም የአላማጣ ከተማን አራት ቀበሌዎች በጊዜያዊነት የሚያስተዳድሩ 114 ሰዎች ተመርጠዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

የአላማጣ ከተማና ዙሪያ የገጠር ቀበሌዎች ጊዜያዊ አስተዳደር መቋቋም
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:59 0:00


XS
SM
MD
LG