በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሃይማኖት ተቋማት ባዘጋጁት ጉባዔ ኢህአዴግና ተቃዋሚዎች አልተጋበዙም

የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ
የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ

በኢትዮጵያ መፈጠር ስላለበት እርቀ ሰላም ለሁለት ቀናት የመከረው የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ የተነሱ ሃሳቦችን ለመንግሥት ለማቅረብ በመስማማት ዛሬ ማምሻውን ተጠናቋል።

የተነሱት ሃሳቦች ፋይዳ በመንግሥት ከተያዘው የለውጥ አጀንዳ ጋር የሚመጋገብ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በጉባዔው ማጠቃለያ ላይ ተናግረዋል።

የተቃዋሚ ፓርቲዎች በዚህ ጉባዔ ላይ አልታጋበዙም፡፡ ገዥው ፓርቲ ኢህአዴግም እንደ ፓርቲ አለመጋበዙን አዘጋጆቹ በምክንያትነት ጠቅሰዋል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የሃይማኖት ተቋማት ባዘጋጁት ጉባዔ ኢህአዴግና ተቃዋሚዎች አልተጋበዙም
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:27 0:00

  • 16x9 Image

    እስክንድር ፍሬው

This item is part of
XS
SM
MD
LG