በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢንዶኔዥያዋን ሎምቦክ ደሴት የመታው ርዕደ-ምድር


ባለፈው ሳምንት የኢንዶኔዥያዋን ሎምቦክ ደሴት በመታው ኃይለኛ ርዕደ-ምድር የሞቱት ሰዎቹጥር ከ430 በላይ መድረሱ ተረጋገጠ።

ባለፈው ሳምንት የኢንዶኔዥያዋን ሎምቦክ ደሴት በመታው ኃይለኛ ርዕደ-ምድር የሞቱት ሰዎቹጥር ከ430 በላይ መድረሱ ተረጋገጠ።

የሞቱና የቆሰሉ በአጠቃላይ በነውጡ የደረሰውን አደጋ በትክክል ለማወቅ ፍለጋው እንደቀጠለ በመሆኑ፣ የሟቾች ቁጥር ሊጨምር እንደሚችል፣ ከኢንዶኔዥያ አደጋ መከላከያ ሚኒስትር Sutopo Nugroho ይፋ የሆነው መግለጫ አመልክቷል።

ሩቅ ስፍራ ለሚገኙ ተጎጂዎች አስቸኳይ ዕርዳታ ለማድረስ የተጀመረውን ጥረት ዳር ማድረስ አልተቻለም። ርዕደ-ምድሩ መተላለፊያ መንገዶችን በማበላሸቱና ለተሽከራኪዎችም አዳጋች በማድረጉ።

ለ436 ሰዎች ሞት፣ ከ350,000 በላይ ለሆኑ ደግሞ ከቤት ንብረታቸው መፈናቀል ምክንያት የሆነው ርዕደ-ምድር፣ በሄክታር መለኪያ 6.9 እንደተመዘገበም ታውቋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG