በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የህንድ መንግሥት ከሚያንማር ሸሽተው ህንድ የገቡ ሮሂንጋዎች ለማስወጣት በማቀዱ ተቃውሞ ገጠመው

የህንድ መንግሥት ከሚያንማር ሸሽተው ህንድ የገቡትን 40ሺህ የሚሆኑ ሮሂንጋዎችን ለማስወጣት ማቀዱን በመቃወም የተሰበሰቡ ፍርማዎች ለህንድ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቀርቧል። ከፍተኛው ፍርድ ቤት ዛሬ ተመልክቶታል።

የህንድ መንግሥት ከሚያንማር ሸሽተው ህንድ የገቡትን 40ሺህ የሚሆኑ ሮሂንጋዎችን ለማስወጣት ማቀዱን በመቃወም የተሰበሰቡ ፍርማዎች ለህንድ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቀርቧል። ከፍተኛው ፍርድ ቤት ዛሬ ተመልክቶታል።

የህንድ መንግሥት ሮሂንጋዎቹ ህገወጥ ፍልሰተኞች ናቸው። አንዳንዶቹም በሀገሪቱ ላይ የፀጥታ አደጋ ይደቅናሉ ሲል ተከራክሯል።

ሮሂንጋዎቹን የሚወክለው ጠበቃ ደግሞ “የህንድ ህገ መንግሥት ለሁሉም ሰዎች፣ ዜጋ ያልሆኑትንም ጨምሮ እኩል መብትና ነፃነት ይሰጣል” ሲል አስረግጧል።

የፍርዱ ሂደት በመጪው ወር ይቀጥላል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG