No media source currently available
የልጆች መጽሐፍት ያሳተሙት እናትና ልጅ
አስተያየቶችን ይዩ
Print
በውጭ ሀገር የተወለዱ አዳጊ ልጆች፣ በሚኖሩበት ሀገር ውስጥ በሳይንሱ ዘርፍ እንዲሳተፉና ውክልና እንዲኖራቸው ሁለት የልጆች መጻሕፍት ተጽፈዋል። ጸሐፊዋ ነዋሪነታቸውን በቨርጂኒያ ግዛት ያደረጉት፣ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ባለሞያዋ የኔነሽ ሸዋነህ ሲኾኑ የ13 ዓመት ልጃቸውም ከሌላ ተባባሪ ጸሐፊ ጋራ በመኾን የልጆች መጽሐፍ አሳትሟል።
እናትና ልጅን አነጋግረናል ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም