በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሶማሊያ ውስጥ የእናቶችና የህጻናት ክትባት ቁጥር መቀነሱ ተገለፀ


ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

የሶማሊያ የጤና ሰራተኞች በገለጹት መሰረት፣ በኮቪድ-19 ልንያዝ እንችላለን በሚል ስጋት፣ ወደ ጤና ጣብያዎችና ወደ ሆስፒታሎች መሄዱን ስለሚያስወግዱ፣ ሶማልያ ውስጥ ከወሊድ ጋር በታያያዘ የሀኪም ምርመራ የሚያደርጉ እናቶችና የህጻናት ክትባት ቁጥር እየቀነሰ ሄዷል።

እንደ ጤና ሰራተኞች ገለፃም፣ ለነፍሰ ጡር ሴቶችችና ለህጻናት የሚያስፈልገው ህክምና ካልተደርገ በስተቀር፣ ከኮቪድ-19 በባሰ ለህልፈት በሚዳርጉ የሚዘወተሩ በሽታዎች ሊጠቁ ይችላሉ የሚል ስጋት እንዳላቸው ገልፀዋል።

XS
SM
MD
LG