በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዴሞክራቶች ም/ቤቱን በአብላጫ ድምፅ የሚመሩበት አዲስ ኮንግሬስ


ዴሞክራቶች ምክር ቤቱን በአብላጫ ድምፅ የሚመሩበት አዲስ ኮንግሬስ ዛሬ ሐሙስ ይጀመራል።

ዴሞክራቶች ምክር ቤቱን በአብላጫ ድምፅ የሚመሩበት አዲስ ኮንግሬስ ዛሬ ሐሙስ ይጀመራል።

ሪፖብሊካኖች ዋይት ኃውስን፤ የመወሰኛውንና የተወካዮቹን ምክር ቤቶች ላለፉት ሁለት ዓመታት በአብላጫ ድምፅ ይመሩ የነበረት ሁኔታ ይቀየርና ዴሞክራቶች በዛሬው ዕለት የበላይነቱን ይይዛሉ ማለት ነው።

ይህም የሆነው ባለፈው ኅዳር በተካሄደው የዓመቱ አማካኝ ዘመን የምርጫ ውጤት መሠረት፣ ዴሞክራቶች አብላጭ ድምፅ በማግኘታተው መሆኑ ይታወቃል። በዚያ ምርጫ ዴሞክራቶች ከ435 የምክር ቤቱ መቀመጫዎች፣ 235ቱን ማግኘታቸው አይዘነጋም።

በዚሁ መሠረት ዛሬ፣ የካሊፎርኒያዋ ዴሞክራት ናንሲ ፔሎሲ አፈ ጉባዔነቱን ይረከባሉ። ፔሎሲ ቀደም ሲል እአአ ከ2007-2011 ይህን ሥልጣን ይዘው እንደነበር ይታወቃል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG