በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኮቪድ ስጋት ክሊኒኮችን የሸሹ የሶማሊያ እናቶችና ያልተከተቡ ህጻናት


በኮቪድ ስጋት ክሊኒኮችን የሸሹ የሶማሊያ እናቶችና ያልተከተቡ ህጻናት
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:39 0:00

የሶማሊያ ጤና ባለሥልጣናት ብዙ ሰዎች የኮቪድ-19ን በመፍራት ወደ ክሊኒኮችና ሆስታሎች መሄድ ስለሚፈሩ፣ የእናቶች ጤና ምርመራና የህጻናት ክትባት በከፍተኛ ቁጥር መቀነሱን ተናግረዋል፡፡የጤና እንክካቤ ሠራተኞቹ ለነፍሰ ጡር እናቶችና ህጻናት እንክብካቤ ሲቀንስ የተለመዱት የዘወትር ጤና ችግሮች ይባባሳሉ፡፡ ከኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በበለጠ ብዙ ሰዎች ሊጎዱ እንደሚችሉም ተናግረዋል፡:

XS
SM
MD
LG