No media source currently available
የሶማሊያ ጤና ባለሥልጣናት ብዙ ሰዎች የኮቪድ-19ን በመፍራት ወደ ክሊኒኮችና ሆስታሎች መሄድ ስለሚፈሩ፣ የእናቶች ጤና ምርመራና የህጻናት ክትባት በከፍተኛ ቁጥር መቀነሱን ተናግረዋል፡፡የጤና እንክካቤ ሠራተኞቹ ለነፍሰ ጡር እናቶችና ህጻናት እንክብካቤ ሲቀንስ የተለመዱት የዘወትር ጤና ችግሮች ይባባሳሉ፡፡ ከኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በበለጠ ብዙ ሰዎች ሊጎዱ እንደሚችሉም ተናግረዋል፡: