ዋሺንግተን ዲሲ —
የሠላሳ አራት ዓመትዋ ኢልሃን ኦማር የመጀመሪያ ሶማሊያዊት አሜሪካዊት የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባል ለመሆን በቅታ ታሪክ ሰርታለች።
የእርሷ የስኬት ታሪክ በዓለም ዙሪያ ለሙስሊሞች በተለይም ለሙስሊም ሴቶች የተስፋ ቀንዲል ሆንዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።
ከኬንያ የስደተኞች ካምፕ ተነስቶ የዩናይትድ ስቴትስ የሚኔሶታ ክፍለ ሃገር ምክር ቤት አባልነት መብቃት ዕውነት መንገዱን ሲያስቡት ዕውን የሚሆን አይመስልም።