Print
በኦሮምያ ክልል የምስራቅ ሃረርጌ ዞን ባደረገው አሰሳ ልዩ ልዩ የጦር መሳሪያዎችን ማግኘቱን አስታወቋል። እነኚህ የጦር መሳሪያዎች ከተያዙባቸው መካከል 375ቱ ፍርድ ቤት መቅረባቸውን የዞኑ ፖሊስ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ኢንስፔክተር ቶለሳ ጎሹ ለቪኦኤ አስታውቀዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
No media source currently available