አዲስ አበባ —
የደቡብ ሱዳን የመጨረሻዉ የሰላም ስምምነት እንደ አዉሮፓ አቆጣጠር የፊታችን ነሐሴ 17 እንዲፈረምIGAD PLUS የተሰኘዉ አደራዳሪ ቡድን ቀን ገደበ።
ቡድኑ በኢጋድ ልዩ ልዑካን የተዘጋጀዉን ረቂቅ የስምምነት ሰነድም አጽድቋል። ሰነዱ ለደቡብ ሱዳን ተፋላሚወገኖች የሚሰጠዉ በነገዉ እለት ነዉ ተብሏል።
ዝርዝሩን ከእስክንድር ፍሬዉ ዘገባ ያድምጡ።