በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፍልሰተኛ ህፃናት፣ ለወሲባዊ ጥቅታና ለፆታዊ ወከባ የተጋለጡ መሆናቸው ተገለፀ

ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

ከወላጆቻቸው ተለይተው ብቸኛ የሆኑ ፍልሰተኛ ህፃናት፣ ለወሲባዊ ጥቅታና ለፆታዊ ወከባ የተጋለጡ መሆናቸውን፣ ከዓለማቀፍ የቀይ መስቀል ፌዴሬሽንና ከቀይ ጨረቃ ማኅበራት ይፋ የሆነ መግለጫ አመለከተ።

ከወላጆቻቸው ተለይተው ብቸኛ የሆኑ ፍልሰተኛ ህፃናት፣ ለወሲባዊ ጥቅታና ለፆታዊ ወከባ የተጋለጡ መሆናቸውን፣ ከዓለማቀፍ የቀይ መስቀል ፌዴሬሽንና ከቀይ ጨረቃ ማኅበራት ይፋ የሆነ መግለጫ አመለከተ።

የቤተሰብና የወላጆች ጥበቃ የሌላቸው ህፃናት ብቻቸውን ወደ ፍልሰት ሲገቡ፣ በዓለማችን ከፍተኞቹ ተጠቂዎች እነርሱ ናቸው ይላል መግለጫው።

“ብቸንነትና አስተማማኝነት የጎደለው” በሚል ርዕስ የወጣው መግለጫ ይፋ የሆነው፣ መንግሥታት አስተማማኝ የሆነ ዓለማቀፍ የፍልሰተኛነት ህግ ለማውጣት ማራኬሽ ውስጥ ከመሰብሰባቸው አንድ ሳምንት አስቀደሞ መሆኑ ነው።

ዓለማቀፉ ህግ፣ መንግሥታት ለፍልሰተኞች አስተማማኝ የሆነ ህግ ለማውጣት ዕድል እንደሚሰጣችው ተገምቷል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG