በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሃገሮች ድንበሮቻቸውን እንዳይዘጉ ተጠየቁ

  • መለስካቸው አምሃ

ኤልሃጅ አስ ሳይ

የዓለምአቀፍ ቀይ መስቀልና ቀይ ጨረቃ ማኅበራት ፌዴሬሽን አዲሱ ዋና ፀሐፊ ሀገሮች የኢቦላ ወረርሽኝን ለመከላከል በሚያደርጉት ጥረት ድንበራቸውን ከመዝጋት እንዲቆጠቡ ጠይቀዋል።

በምሥራቅ አፍሪካ ረሃብ እንደገና እያንዣበበ እንደሆነም ተገልጿል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ።

XS
SM
MD
LG