በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በውርጌሳና ደላንታ አካባቢ እየተካሄደ ያለ ጦርነት እንዳፈናቀላቸው ነዋሪዎች ተናገሩ

በውርጌሳና ደላንታ አካባቢ እየተካሄደ ያለ ጦርነት እንዳፈናቀላቸው ነዋሪዎች ተናገሩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:13 0:00

በውርጌሳና ደላንታ አካባቢ እየተካሄደ ያለ ጦርነት እንዳፈናቀላቸው ነዋሪዎች ተናገሩ

ዛሬና ትናንት በወሎ ጦርነት እየተካሄደበት ባለው በውርጌሳና ደላንታ አካባቢዎች በቀጠለው ወታደራዊ ግጭት ምክንያት በርካታ የኅብረተሰብ ክፍሎች አካባቢያቸውን ለቀው ወደ ደሴና አጎራባች ቀበሌዎችና ከተሞች እየተሰደዱ መሆኑን ገለጹ፡፡

አራት ቀናት ሞልቶታል ባሉት በዚህ ከባድ ጦርነት የከባድ መሳሪያ ተኩስ እንዳለ በዛሬው ዕለት ደሴ የደረሱ ነዋሪዎች ገልፀዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG