ዋሽንግተን ዲሲ —
የስዊዘርላንድ የሰብዓዊ አገልግሎት በሶማልያ፣ በየመን፣ በደቡብ ሱዳንና በሰሜን ምስራቅ ናይጄሪያ ሊደርስ የሚችል መቅሰፍትን ለማስወገድ ከተፈለገ ፈጣን ምላሽ ያሰፈልጋል ሲል አሳስቧል።
የረድኤት አገልግሎቶች የእርዳታ ሥራቸውን እንዲያቀላጥፉ ጥሪ አድርገዋል። "ዓለም አቀፍ ማኅበረሰብም በነዚህ ሀገሮች በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች በረሃብ ከማለቃቸው በፊት የረደኤቱን ጥረት መደረግ አለበት" ሲሉ ዓለም አቀፍ የቀይ መስቀል ኮሚቴ የሥራ እንቅስቃሴ ዳይሬክተር ዶሚኒክ ስቲልሃርት አሳስበዋል።
ዝርዝሩን ከታያይዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ