ዋሺንግተን ዲሲ —
የ'ደማሙን ብዕረኛ' የመንግሥቱ ለማን ድንቅ ሥራዎች፣ አስደማሚ ጠባይና የጥበብ ሕይወት .. ከብዕርና ከመድረክ ተማሪዎቻቸው ጋር የምናደርገው ወግ ነው ቀዳሚው።
የውይይቱ ተሳታፊዎች የቀድሞ ተማሪዎቻቸው በርሄ ሥዩምና ዓለማየሁ ገብረ-ህይወት እንዲሁም አንጋፋዋ ከያኒ ዓለምፀሃይ ወዳጆ ናቸው።
የውይይቱን ተከታታይ ክፍሎች ከዚህ ይከታተሉ::