በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኬንያ መንግሥት በሕገወጥ ግንባታዎች እየወሰደ ያለው ዕርምጃ ተተቸ

ኮልቪን ሙጌኒ
ኮልቪን ሙጌኒ

የዓለምቀፍ የሕግ ምሁራን ኮሚሽን(ICJ) የኬንያ መንግሥት በሕገወጥ ግንባታዎች ላይ እየወሰደ ያለውን ዕርምጃ ተቸ።

የዓለምቀፍ የሕግ ምሁራን ኮሚሽን(ICJ) የኬንያ መንግሥት በሕገወጥ ግንባታዎች ላይ እየወሰደ ያለውን ዕርምጃ ተቸ።

የድርጅቱ ኬንያ ቅርንጫፍ ሊቀመንበር ኮልቪን ሙጌኒ ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ መንግሥት ሕገ ወጥ ያላቸዉን ሕንጻዎች ሲያስፈርስ የሀገሪቱን ሕግን በጠበቀ መልኩ አይደለም ብለዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የኬንያ መንግሥት በሕገወጥ ግንባታዎች እየወሰደ ያለው ዕርምጃ ተተቸ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:37 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG