በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

16ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ውድድር


IAAF World Championships 2017
IAAF World Championships 2017

ለንደን የምታስተናግደው 16ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ውድድር ነገ ዓርብ በይፋ ይጀመራል።

ለንደን የምታስተናግደው 16ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ውድድር ነገ ዓርብ በይፋ ይጀመራል።

የውድድሮቹ መርሃግብሮች የወጡ ሲሆን በዚሁ ዕለት - የወንዶቹ 100 ሜትር፣

የሴቶች 1,500 ሜትር 1ኛ ዙር ማጣሪያና

የወንዶች 10,000 ሜትር ፍፃሜ ውድድሮች ይካሄዳሉ።

በወንዶቹ 10,000 ሜትር ፍፃሜ ሦስት የኢትዮጵያ አትሌቶች ይሳተፋሉ።

የመክፈቻ ዋዜማው ተከታተሉ፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

16ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ውድድር
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:41 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG