ሀዋሳ —
ድርጅቱ ተቃውሞ የገጠመው "ኤጄቶ" በሚባለው የሲዳማ ወጣቶች ሲሆን ምክንያቱ በጉባኤው ቀረበ የተባለው ሰነድ ነው ተብሏል፡፡
"ደኢህዴን ይፍረስ" ፣ ደኢህዴን ሌባ ፣ ደኢህዴንሲዳማን ህዝብ አይወክልም" የሚሉ የተቃውሞ ድሞፅች ከፍ ብለው ተሰምተዋል፡፡
አልፎ አልፎ በከተማው የጥይት ድምፅ የተሰማ ሲሆን በሰውና ንብረት ላይ ደረሰ የተባለ ጉዳት የለም፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።