ዋሺንግተን ዲሲ —
ዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲዋን ወደ እየሩሳሌም የማዛወር ዕቅዷን ይፋ ማድረግ ተከትሎ ከተቀሰቀሰው ቀውስና ግጭት ጋር በተያያዘ በብዙ መቶዎች የሚቆጠሩ ፍልስጤማውያን መታሰራቸው ተዘገበ።
በግጭቶቹ የሞቱት ሰዎች ቁጥር እያሻቀበ ባለበት፤ በየፊናቸው ድንጋይና አስለቃሽ ጭስን መፋለሚያቸው ያደረጉት ፍልስጤማውያንና እሥራኤላውያን ዳግም ወደ ኃይል ትንቅንቁ ፊታቸውን መልሰዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ