በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሰመጉ መግለጫ


የስብአዊ መብቶች ጉባዔ - ሰመጉ
የስብአዊ መብቶች ጉባዔ - ሰመጉ

"ካለፉት ጥቂት ዓመታት ወዲህ የሰብአዊ መብቶች አያይዝ እያሽቆለቆለ በመሄዱ ምክንያት የተፈጠሩ ችግሮች ለሀገሪቱ ደኅንነትና ህልውናም ጭምር አስጊ ደረጃ ላይ ደርሰዋል" ሲል ሰመጉ አስታውቋል።

"ካለፉት ጥቂት ዓመታት ወዲህ የሰብአዊ መብቶች አያይዝ እያሽቆለቆለ በመሄዱ ምክንያት የተፈጠሩ ችግሮች ለሀገሪቱ ደኅንነትና ህልውናም ጭምር አስጊ ደረጃ ላይ ደርሰዋል" ሲል የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ - ሰመጉ አስታውቋል።

"ሰብአዊ መብቶችን በመጠቅበና በማስጠበቅ ረገድ መንግሥቱ ፈጣንና እውነተኛ እርምጃዎችን አይወስድም" ብሏል የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የሰመጉ መግለጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:47 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG