አምቦ —
በመንግሥት ፀጥታ ኃይሎች ታስረው ከተፈቱ ሰዎች መካከል የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ/ኦፌኮ/ ምሥራቅ ወለጋ ተወካይ በሁለት ዓመት ውስጥ ሁለት ጊዜ በመታሰሬ በቤተሰቤ ኑሮና ስነ-ልቦናዬ ላይ ጫና ፈጥሯል ይላሉ።
የኦሮሞ ነፃነት ግንባር/ኦነግ/ እና የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ /ኦፌኮ/ ፓርቲ አመራሮችና አባላት መታሰራቸው በግለሰቦቹና ቤተሰቦቻቸው እንዲሁም በወደፊቱ የፖለቲካ ተሳትፏቸው ላይ ሊፈጥር ስለሚችለው ተፅዕኖ ገልፀዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።