በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኤችአር 128 ማለፉን የኢትዮጵያ መንግሥት ተቃወመ

H.R. 128
H.R. 128

የአሜሪካ ኮንግረስ ያሳለፈው ኤችአር 128 መሬት ላይ ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ ከግምት ያላስገባ ነው ሲል የኢትዮጵያ መንግሥት ተቃውሞውን ገልጿል፡፡

የአሜሪካ ኮንግረስ ያሳለፈው ኤችአር 128 መሬት ላይ ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ ከግምት ያላስገባ ነው ሲል የኢትዮጵያ መንግሥት ተቃውሞውን ገልጿል፡፡

ውሳኔው ወቅቱን ይጠበቀ አይደለም፣ አግባብነትም የለውም ብለዋል፣ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ኃላፊ ሚኒስትር ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ፡፡

ኤችአር 128 በኮንግረሱ ማለፉን በተመለከተ የኢትዮጵያን መንግሥት አቋም የተመለከተ ዘገባ፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ኤችአር 128 ማለፉን የኢትዮጵያ መንግሥት ተቃወመ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:58 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG