በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሰሜን ኮርያ ለዩናይትድ ስቴትስ ያቀረበችው ሃምሳ አምስት የሰዎች ቅሬት አካል

ሰሜን ኮርያ ባለፈው ሳምንት ለዩናይትድ ስቴትስ ያቀረበችው ሃምሳ አምስት የሰዎች ቅሬት አካል ጭነት ዛሬ በደቡብ ኮርያ በተደረገ ሥነ ስርዓት ወደ ዩናይትድ ስቴትስ ግዛት ሃዋኢ ከመብረሩ በፊት ወደ አሜሪካ አይሮፕላን ተሸጋግሯል፡፡

ሰሜን ኮርያ ባለፈው ሳምንት ለዩናይትድ ስቴትስ ያቀረበችው ሃምሳ አምስት የሰዎች ቅሬት አካል ጭነት ዛሬ በደቡብ ኮርያ በተደረገ ሥነ ስርዓት ወደ ዩናይትድ ስቴትስ ግዛት ሃዋኢ ከመብረሩ በፊት ወደ አሜሪካ አይሮፕላን ተሸጋግሯል፡፡

የሰዎቹ ቅሪት አካል ሃዋኢ ሲገባ በሚደረገው ሥነ ስርአት ደግሞ ምክትል ፕሬዚዳንት ማይክ ፔንስ ይገኛሉ። የማይክ ፔንስ አባት በኮርያ ጦርነት የተዋጉ አርበኛ ናቸው።

በደቡብ ኮርያ ኦሳን የአይሮፕላን ሠፈር በተደረገው ሥነ ስርአት ኮርያ ያለው የዩናይትድ ስቴትስ ወታደራዊ ኃይል አዛዥ ጄኔራል ቪንሰንት ብሩክስ በጦርነት የሞቱትንና የጦርነት እስረኞችን ወደ ሀገራቸው ስለመመለሱ ተግባር ንግግር አድርገዋል።

“በጦርነት ለተሳተፉት ይህ ትልቅ ክብር የሚሰጠው ተግባር ነው። ወደ ጦርነት ከመሄዳችን በፊት ቃል የሚገባበትና ከአንድ የተዋጊዎች ትውልድ ወደ ሌላው የሚተላለፍ ነው” ሲሉ ጄኔራል ብሩክስ ተናግረዋል።

ሰሜን ኮርያ ቅሪት አካላቸውን ለዩናይትድ ስቴትስ ስላስረከበቻችው ግለሰቦች ማንነት ለይቶ ለማወቅ የሚያስችል መረጃ እንዳልሰጠች

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG