ዋሺንግተን ዲሲ —
በዩናይትድ ስቴትስ የስልጣን ሽግግርና በአፍሪካ ሃገሮች ደህንነት ላይ ያተኮረ ውይይት ባለፈው ዓርብ ዋሺንግተን ዲሲ ላይ ተካሂዷል።
ይህ የዩናይትድ ስቴትስ የስልጣን ለውጥ በተለይም በአፍሪካ ቀንድ በሚገኙ ሃገሮች ላይ ምን ትርጉም አለው?
የትራምፕ አስተዳደር ከአፍሪካ ቀንድ ሃገሮች ጋር ምን አይነት ግንኙነት ይኖረው ይሆን? የኦባማ አስተዳደር ስኬቶችና ድክመቶች ምን ምን ናቸው? የሚሉ ጉዳዮችን በማንሳት ነበር ኒው አሜሪካ በሚባለው ድርጅት አዘጋጅነት ውይይቱ የተካሄደው።
ትዕግስት ገሜ በቦታው ተገኝታ የሚከተለውን ዘግባለች።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።