በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሆፕ ሃይኪስ የዋይት ኃውስ ኮሚኒኬሽንስ ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ

ሆፕ ሃይኪስ የዋይት ኃውስ ቋሚ የኮሚኒኬሽንስ ዳይሬክተር
ሆፕ ሃይኪስ የዋይት ኃውስ ቋሚ የኮሚኒኬሽንስ ዳይሬክተር

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ ሆፕ ሃይኪስን፣ የዋይት ኃውስ ቋሚ የኮሚኒኬሽንስ ዳይሬክተር አድርገው እንደሾሟቸው፣ ከቤተ መንግሥታቸው የወጣው መግለጫ አመለከተ።

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ ሆፕ ሃይኪስን፣ የዋይት ኃውስ ቋሚ የኮሚኒኬሽንስ ዳይሬክተር አድርገው እንደሾሟቸው፣ ከቤተ መንግሥታቸው የወጣው መግለጫ አመለከተ።

በቦታው ላይ ለሁለት ወር ብቻ የቆዩት የዚህ ቀደሙ የኮሚኒኬሽንስ ኃላፊ አንቶኒ ስካርሙቼ ባለፈው ሐምሌ ከተነሱ በኋላ፣ ሃይኪስ በጊዜያዊነት ይሠሩ እንደነበር ተገልጧል።

ሃይኪስ ከዚህም ሌላ፣ በፕሬዚደንታዊ የምርጫ ዘመቻ ወቅት፣ ለሚስተር ትራምፕ በፕሬስ ጸሐፊነት ከማገልገላቸውም በላይ፣ የፕሬዚደንታዊ ረዳት ሆነውም ሠርተዋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG