በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

91ኛው ኦስካር እና የዘንድሮው ምርጥ ፊልሞች


“Black Panther በምርጥ ፊልሞች ዘርፍ የዓመቱ ኦስካር አሸናፊ ቢሆን ቅር አልሰኝም።” Murray Horwitz .. ዕውቅ ፀኃፊ-ተውኔትና የፊልም ዳይሬክተር አንድን ፊልም ምርጥ የሚያደርገው ምንድነው?

'The Academy of Motion Picture' በሚል መጠሪያ የሚታወቀው የሲኒማ ሥራዎች የሽልማት ድርጅት ለዘንድሮው ዓመታዊ ሥነ ሥርዓቱ "ምርጥ የሲኒማ ምስሎች" ዘርፍ ስምንት ፊልሞች ከመሃከላቸው አንዱ በሲኒማው ዓለም ታላቅ ክብር ለሚሰጠው ለዚህ ሽልማት ለሚበቃበት ውድድር ቀርበዋል።

ለመሆኑ ከስምንቱ ምርጥ ፊልሞች አንዱን የዓመቱ ምርጥ የሚያደርጉት ሚስጢሮች ምን ይሆኑ? ለመሆኑ አንድን ምርጥ ፊልም ምርጥ የሚያደርገውስ ምንድነው?

ዘመን በጠገበው የሽልማት ውድድር ባህል ወግ መሠረት የሲኒማ ቅንብሩን ውበት፣ የፊልሙን የአርትኦት ብቃትና የአዘጋጁን ልዩ ጥበብ፤ እንዲሁም የድርሰቱ ጥልቀት ይፈትሻሉ።

“ይሄ ታዲያ ምናልባትም ብዙዎች እንደሚመኙት ሁሌም የሚሰራበት ዘዬ አይደለም።” ይላሉ፤ ባለሞያዎቹ።

የኦስካር ውብቱ .. የዓመቱ ምርጥ ምስል ከተዋናዮቹ ክኅሎትና ብቃትም በላይ ነው። ልዩ የሙዚቃ ቅንብሩ፣ የጽሁፉ ጥልቅቀት … የሲኒማ ቅንብሩና በተመልካቹ ላይ የሚያሳድረው ተፅዕኖ .. ጥልቅ ስሜት ከሁሉም ይልቃሉና፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

91ኛው ኦስካር እና የዘንድሮው ምርጥ ፊልሞች
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:49 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG