በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ተሸላሚዎቹ የነገ መሪዎች ዐዲስ ሕልሞች


ተሸላሚዎቹ የነገ መሪዎች ዐዲስ ሕልሞች
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:39 0:00

ተሸላሚዎቹ የነገ መሪዎች ዐዲስ ሕልሞች

በማኅበረሰባቸው፣ በብሔራዊ ደረጃ ለሽልማት የበቁ ትውልደ ኢትዮጵያ አሜሪካውያንና ኢትዮጵያውያን የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎችን፣ በእንግሊዘኛ አጠራሩ ‘ሲድ’ በዐማርኛ ስያሜው ደግሞ “ማኅበረ ግዩራን ዘረ ኢትዮጵያ” በመባል የሚታወቀው የሽልማት ድርጅት፣ በዘንድሮው የ31ኛው ዓመታዊ ክብረ በዓሉ ላይ ለሽልማት አብቅቷቸዋል፡፡

ከሁለት ሳምንታት በፊት፣ ከዋሽንግተን ዲሲ ወጣ ብላ በምትገኘው ኮሌጅ ፓርክ ከተማ በተሰናዳው ዝግጅት ላይ የተገኘው አሉላ ከበደ፣ ተሸላሚዎቹን አነጋግሯል።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG