በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዕጩ ሀኪሞች አድማ እና የጤና ጥበቃ ሚኒስትር መልስ


የዕጩ ሀኪሞች አድማ
የዕጩ ሀኪሞች አድማ

ባለፈው ሳምንት መገባደጃ ላይ በአርሲ ዩኒቨርሰቲ በተግባር ልምምድ ላይ የሚገኙ የህክምና ተማሪዎች ያነሱትን ተቃውሞ በተመለከተ አንድ ዘገባ ማስደመጣችን ይታወሳል፡፡

በፖሊስ ሃይል የተበተነውን ተቃውሞ ምክንያት ከተሳታፊዎች ካሰማን በኋላ በጉዳዩ ላይ የሚመለከታቸውን ተቋማት አናግረን ለመመለስ ቃል ገብተን ነበር-ቀጣዩን ክፍል ይዘን መጥተናል፡፡

ሀብታሙ ስዩም ከጤና ጥበቃ ሚኒስትር የሰው ሀብት አስተዳደር አቶ አሰግድ ሳሙኤል ጋር አድርጓል፡፡ከዚያ በፊት ግን የአርሲ ዩኒቨርሰቲን የዛሬ ድባብ በተግባር ልምምድ ላይ ከሚገኙ ዕጩ ሀኪሞች መካከል አንዱ ያጋራናል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

የዕጩ ሀኪሞች አድማ እና የጤና ጥበቃ ሚኒስትር መልስ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:16 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG