ዋሺንግተን ዲሲ —
በአርሲ ዩኒቨርሲቲ ስር ያሉ ዕጩ ሀኪሞች የተቃውሞ ሰልፍ ለመበተን ፖሊስ ኋይል መጠቀሙም ተሰምቷል፡፡
ተዛማች ጉዳዮችን አብሮ የሰነቀውቀጣዩ የሀብታሙ ስዩም ዘገባ በተግባር ልምምድ ላይ የሚገኙ ዕጩ ሀኪሞችን እና የሀኪሞች መብት በማህበራዊ የመገናኛ አውታሮች ላይ በማስተጋባት የሚታወቁትን ዶ/ር አብርሃም አርአያ ምልከታዎች ያሰማናል፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ