ዋሺንግተን ዲሲ —
የዓለም የጤና ድርጅት በባንግላዴሽየተከሰተውን የኮሌራ መነሳት ለመከላከል 9መቶ ሺህ ብልቃጥ የክትባት መድሃኒት ልኳል።
የክትባቱ መድሃኒት የተላከው ቀደም ሲል በየመን ለተከሰተው ግዙፍ የኮሌራ ወረርሺኝን የዓለሙ ድርጅት ፈጣን ምላሽ መስጠት እንደነበረበት መግለፁን ተከትሎ ነው።
የዓለሙ የጤና ድርጅት /WHO/ እአአ እስከ 2030 ድረስ ኮሌራን ጨርሶ ለማጥፋት ቃል ገብቷል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ