በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያዊያን ዕድሜ 64.8 ዓመት ነው


ጤና
ጤና

ዕድሜያቸው ገፋ ያለ ሰው የጤናቸው ሁኔታ ከዕለት ወደ ዕለት እየዋዠቀ መምጣት ያሰጋቸውና ሃኪም ዘንድ ይሄዳሉ፤ እናም የሚሆኑትን፣ የሚሰማቸውን ሁሉ ያጫውቱታል፡፡ ሃኪሙም ብሦታቸውን በጥሞና ካዳመጠ በኋላ ስሜታቸውንም ለደግፍ ወስነና...

ዕድሜያቸው ገፋ ያለ ሰው የጤናቸው ሁኔታ ከዕለት ወደ ዕለት እየዋዠቀ መምጣት ያሰጋቸውና ሃኪም ዘንድ ይሄዳሉ፤ እናም የሚሆኑትን፣ የሚሰማቸውን ሁሉ ያጫውቱታል፡፡ ሃኪሙም ብሦታቸውን በጥሞና ካዳመጠ በኋላ ስሜታቸውንም ለደግፍ ወስነና... "አይ! ምንም አይደል'ኮ የሚነግሩኝ ነገር፤ ደግሞም እርስዎ እንዲህ ዓይነት ምልክት ያለበት የመጀመሪያው ሰው አይደሉም፤ በሕክምናውም ቢሆን ብዙ አክብደን የምናየው ችግር አይደለም፤ እንዲህ ዓይነት ችግር የሚታይባቸው ሰዎች እኮ እስከ 86 ዓመት ዕድሜያቸው ይኖራሉ" እያለ ሲያበረታታቸው አዛውንቱ ቀበል አድርገው "እኔ'ኮ ታዲያ፣ ዶክተር፣ አሁን 86 ዓመቴ ላይ ነኝ" ቢሉት "ይኸው! ዋሸሁ?" ብሎ አፅናናቸው፡፡

የተያያዘውን የጤና ዘገባ ያዳምጡ።

የኢትዮጵያዊያን ዕድሜ 64.8 ዓመት ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:50 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG