በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ውኃና መድኃኒት" በቅዱስ ሮማዳን ወር


ሙስሊም ምዕመናን መመገብ በሚችሉባቸው ሰዓታት ውኃና ፊሣሽነታቸው የበዛ ምግቦችን በብዛት እንዲወስዱ አንድ የሕክምና ባለሙያ መከሩ፡፡

ሙስሊም ምዕመናን መመገብ በሚችሉባቸው ሰዓታት ውኃና ፊሣሽነታቸው የበዛ ምግቦችን በብዛት እንዲወስዱ አንድ የሕክምና ባለሙያ መከሩ፡፡

በዋሺንግተን የሕፃናት ሆስፒታል የድንገተኛ ሕክምና ክፍል ባልደረባ የሆኑት ዶ/ር ኢማን አብዱረህማን ለቪኦኤ ጤና በሰጡት ማብራሪያ ቋሚና በተለይ በመርፌ የሚሰጥ መድኃኒት የሚወስዱ የስኳር ሕሙማን ሐኪሞቻቸውንና በእምነቱም በኩል ኢማሞቻቸውን እንዲያማክሩ አሳስበዋል፡፡

ለመጭዎቹ ሦስት ሣምንታት በሚዘልቀው ቅዱስ ሮማዳን ምዕመናን ለጤናቸው ሊያርጉ ከሚገቧቸው ጥንቃቄዎች መካከል የተጠበሱ ምግቦችን በብዛት አለመመገብ፣ በአመጋገብ ሥርዓት መዛባት ተያይዘው ሊከሰቱ የሚችሉ እንደ ስኳር፣ የደም ግፊትና ሌሎችም ቋሚ የጤና እክሎችን ከሚያስከትል ውፍረት እራሣቸውን እንዲጠብቁ ዶ/ር ኢማን መክረዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

"ውኃና መድኃኒት" በቅዱስ ሮማዳን ወር
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:57 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG