በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሀዋሳ በዋና ከተማነቷ ትቀጥላለች


የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ጉባዔ የሲዳማን ውሳኔ ህዝብ ለማስፈፀም ያስችላል የተባለውን የህግ ማዕቀፍ በአብላጫ ድምፅ አፅድቋል።

ማዕቀፉ ሲዳማን በክልልነት የሚደራጅ ከሆነ ሃዋሳ ከተማ ተጠሪነቱ ለሲዳማ ክልል ሆኖ፥ በሚቀረውም ክልል ዋና ከተማነት እንዲቀጥል፤ የንብረት ክፍፍልና የሥልጣን ሽግግርም በሚቀጥሉት አሥር ዓመታት ውስጥ እንዲፈፀም በ168 ድጋፍ፤ በ55 ተቃውሞና በ23 ተዓቅቦ ፀድቋል።

ዛሬ የተጠናቀቀው የክልሉ ምክር ቤት ጉባዔ የ14 አዳዲስ ካቢኔ አባላትን ሹመት አፅድቋል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ሀዋሳ በዋና ከተማነቷ ትቀጥላለች
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:44 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG