በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ሠራተኞች አድማ መቱ


የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ
የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ

የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ሠራተኞች ዛሬ ሥራ የማቆም አድማ መትተዋል።

ሠራተኞች አድማ የመቱበት ምክንያት በተደጋጋሚ ጊዜ አቅርበናል ያሉት የደመወዝ ጥያቄ ምላሽ ባለማግኘቱ መሆኑን ተናግረዋል።

ሠራተኞቹ ደኅንነታቸው እንደማይጠበቅና ለፆታዊ ጥቃትና ለዝርፊያም እንደሚጋለጡ ገልፀዋል።

በኢንቨስትመንት ኮሚሽን የሃዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ሥራ አስኪያጅ አቶ በላይ ኃይለሚካኤል “ችግሩ የአንዳንድ ኩባንያዎችና የአስተዳደር በደል ነው” ብለዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ሠራተኞች አድማ መቱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:16 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG