በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአገር ውስጥ ተፈናቃዮች በቂ የሰብዓዊ መብቶች ጥበቃ እንደማያገኙ ተገለፀ

የአገር ውስጥ ተፈናቃዮች በቂ የሰብዓዊ መብቶች ጥበቃ እንደማያገኙ ተገለፀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:46 0:00

የአገር ውስጥ ተፈናቃዮች በቂ የሰብዓዊ መብቶች ጥበቃ እንደማያገኙ ተገለፀ

የአገር ውስጥ ተፈናቃዮች በቂ የሰብዓዊ መብቶች ጥበቃ እንደማይደረግላቸውና በአገሪቱ የፖለቲካ ውስጥ እንደማይሳተፉ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ደርጅቶች ኅብረት ገለፀ።

ኅብረቱ በአሁኑ ወቅት ከ4.2 ሚሊዮን በላይ ዜጎች በጦርነትና በግጭት ተፈናቅለው ችግር ላይ መውደቃቸውን አስታውቋል።

ኅብረቱ የአገር ውስጥ ተፈናቃዮችን ሰብዓዊ መብቶች እና ፖለቲካ ተሳትፎ በተመለከተ ከፖለቲካ ፓርቲ እና ሲቪክ ማኅበራት ተወካዮች ጋር በሀዋሳ ከተማ መክሯል።

/ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/

XS
SM
MD
LG