በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የእንምባት ጥቃቅንና አነስተኛ ሥራ ማኅበር ሱቅ ባለቤቶች አቤቱታ

ሀዋሳ
ሀዋሳ

አንድ መቶ የሚሆኑ የእንምባት ጥቃቅንና አነስተኛ ሥራ ማኅበር ሱቅ ባለቤቶች ሱቃችሁን ለቅቃችሁ ውጡ መባላቸውን ተናገሩ፡፡

አንድ መቶ የሚሆኑ የእንምባት ጥቃቅንና አነስተኛ ሥራ ማኅበር ሱቅ ባለቤቶች ሱቃችሁን ለቅቃችሁ ውጡ መባላቸውን ተናገሩ፡፡

ሱቃቸው ያለሥራ ሰዓት ለሊት እንደታሸገባቸው ተናግረው በደል እየደረሰብን ያለው ማንነታችን መሠረት በማድረግ ነው ይላሉ፡፡

የሚንሸጋገርበት ቦታ ሳይሰጠን ለቃችሁ ውጡ መባሉ ተገቢ አይደለም ሲሉም የከተማውን መንግሥት ይከሳሉ፡፡

የሀዋሳ ከተማ መስተዳድር በበኩሉ ከመንግሥት ጋር የገቡት ውል በማለቁና ለሌሎች ሥራ አጥ ወጣቶች የመሥሪያና ማምረቻ ቦታ ለመስጠት ሲባል እንዲለቁ መወሰኑን አስታውቋል፡፡

ለአምስት ዓመት ተዋውለው 14ና ከዚያ በላይ ዓመታት ተጠቅሞ ከማንነት ጋር ማያያዝ ተገቢነት የለውም፤ ከክፍለ ከተማ ህዝብ ጋር በመመካከር የተላለፈ ውሳኔ ነው ብሏል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የእንምባት ጥቃቅንና አነስተኛ ሥራ ማኅበር ሱቅ ባለቤቶች አቤቱታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:55 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG