ዋሽንግተን ዲሲ —
የአሜሪካ ድምጽ ያነጋገራቸው የሃዋሳ ዩኒቨርስቲ መምሕራንና ባለሞያዎች ስጋቱ የእነርሱም ጭምር እንደነበር ገልፀው የፍሳሽ ማስወገጃ መስመሩ የተዘረጋው በዝናብ የሚመጣ ፍሳሽን ለማስተላለፍ ብቻ መሆኑን ማረጋገጣቸውን ይገልፃሉ። ሆኖም ተጨማሪ ጥናት እንደሚያስፈልግ ከፓርኩ አስተዳደሮች ጋር መመካከራቸውን ይናገራሉ።
ጽዮን ግርማ ያጠናቀረችውን ዝርዝር ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ