ድሬዳዋ —
በከተማው የንግድ ተቋማትና የመንግሥት መስሪያ ቤቶች ዝግ ሲሆኑ የትራንስፖርት አገልግሎትም ተቋርጧል።
አድማው ለ3 ቀን እንደሚቆይ የአድማው ተሳታፊዎች ለቪኦኤ አስታውቀዋል። ተመሳሳይ አድማዎች በአንዳንድ የምሥራቅ ሀረርጌ ከተሞችም መጠራታቸው ተሰምቷል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።